በየቀኑ ውሂብ አገልግሎቶቻችን ለእርስዎ በተሻለ መልኩ እንዲሠሩ ያደርጋል።
ለዚህም ነው የግል እንደሆነ እና ደህንነቱ እንደተጠበቀ ማቆየት – እንዲሁም እርስዎን እንዲቆጣጠሩት ማድረግ – ለእኛ አስፈላጊ የሆነበት ምክንያት።
ውሂብ ለእርስዎ ጥያቄዎች መልስ ይሰጣል — ልክ በሚፈልጓቸው ጊዜ።
ማለት ያለብዎትን ትክክለኛዎቹን ቃላት እንዲያገኙ ያግዘዎታል፣ በማንኛውም ቋንቋ።
እርስዎንም ከሀ ወደ ለ…ወደ ሐ ያደርሰዎታል፣ ልክ በጊዜ።
እርስዎ ጮክ ብለው እንዲስቁ የሚያደርግዎትን ቪዲዮ — ወይም የሚወዱትን አዲሱ ዘፈን — እንዲያገኙ ያግዘዎታል።
እንዲሁም እርስዎ ባነሱት እያንዳንዱ ፎቶ ላይ የሚጨነቁላቸው ሰዎችን እንዲያገኙ ያግዛል።
ይሄ የግል ነው። ለዚህም ነው ውሂብዎን የምንጠብቀው።