የተመረጡ ታሪኮች
የቅርብ ጊዜ ታሪኮች
14 ሰኔ 2016
ታንዛኒያዊው ፌስቡክ ላይ ፕሬዜዳንቱን ‘በመሳደቡ’ የሦስት ዓመታት እስር ይጠብቀዋል፡፡

በታንዛኒያ የሳይበር ወንጀሎችን ለመደንገግ የወጣው አዋጅ ተቃዋሚዎች መንግስት ስልጣኑን የመስመር ላይ አራማጆችን ወይንም የማኀበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ለማጥቃት ሊጠቀምበት ይችላል የሚል ስጋታቸውን ቢያሰሙም ተግባር ላይ ውሎ ሰለባዎችን ወደወህኒ እያወረደ ነው፡፡
2 ሰኔ 2016
ለምን አንዳንድ ቻይኖች በኪያኦቢ የማጠቢያ ኬሚካል ማስታወቂያ ውስጥ ያለው ዘረኝነት አልታያቸውም?
"ቻይኖች ከነጮች ዕኩል ሕዝቦች መሆን ይፈልጋሉ፤ ነገር ግን ልክ እንደነጮች ሁሉ፣ ከፍ ያለ ደረጃን መጎናፀፍ የሚፈልጉት ጥቁሮች ላይ በመቆም ነው"
22 ታሕሳስ 2015
ኢትዮጵያ ‹ታይቶ ከማይታወቀው› የኢኮኖሚ ዕድገቷ በተፃራሪ ረኀብ ተጋርጦባታል
"ከኢትዮጵያ ውስጥ በተገኘ መረጃ መሠረት፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች “ረኀብ፣ ችጋር ወይም ሞት” የሚሉ ቃላቶችን በምግብ ጥያቄዎቻቸው ውስጥ እንዳያካትቱ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል፡፡"
12 ታሕሳስ 2015
ተማሪዎች የዋና ከተማዋን የመስፋፋት ዕቅድ ለምን ይቃወማሉ?
"በዐሥር ሺሕዎች የሚቆጠሩ ገበሬዎችን የሚያፈናቅል፣ ኑሯቸውን የሚያጠፋ እና ማንነታቸውን የሚያንኳስሰውን ይህንን ዕቅድ ይዞ መቀጠል በጣም የሚያሳዝን ነው የሚሆነው፡፡ ትኩረት ሊሰጠው ይገባል፡፡ ተማሪዎች ለገበሬዎቹ ጥቅም ሲሉ ነው ሕይወታቸውን አደጋ ላይ ያስቀመጡት"
9 ታሕሳስ 2014
የኢትዮጵያ ዞን ፱ ጦማሪያን የአለምአቀፍ ህግ ድክመቶች ተጋርጦባቸዋል

የዞን ፱ ጉዳይ በኢትዮጵያ ውስጥ የፖለቲካ ባለስልጣን የአለምአቀፍ ሰብዓዊ መብቶች ደረጃዎችን -- እና እንዲያውም ብሔራዊ ህጉንም ጨምሮ -- የሚተገብሯቸው ወይም ችላ የሚሏቸው እንዳሻቸው መሆኑን ያረጋገጠ ነው።
30 ሐምሌ 2014
ለዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና ጋዜጠኞች ድጋፍ እና አጋርነት ለማሳየት ለሀምሌ 24 በተዘጋጀው ትዊተር ማራቶን ላይ በመካፈል አጋርነቶዎን በተግባር ያሳዩ::

በአወዛጋቢው የጸረ ሽብር አዋጁ እና ህገ መንግስቱን በሀይል ለመናድ በመሞከር ወንጀሎች ስልጣን ላይ ባለው የኢትዮጵያ መንግስት ተጠርጥረው በእስር ላይ ለሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና ጋዜጠኞች ድጋፍ እና አጋርነት ለማሳየት ሀምሌ...
21 መጋቢት 2014
ኢትዮጵያዊቷ ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ በእስር 1000 ቀን ሞላት
መጋቢት 7/2006 ኢትዮጵያዊቷ ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ የታሰረችበት 1000ኛ ቀን ነው፡፡ ከሽብርተኝነት ጋር በተያያዘ ጥፋተኛ ተብላ የአምስት ዓመት ፅኑ እስራት ከተበየነባት ጥር 2004 ጀምሮ በእስር ላይ ትገኛለች፡፡
19 የካቲት 2014
ቋንቋዎች ነጻ ናቸው? የዓለም አቀፉን የአፍመፍቻ ቋንቋ የሚመለከቱ ሐሳቦች
ዛሬ የዓለምአቀፍ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ቀን ነው፡፡ ቀኑ በUNESCO አባል አገራት የቋንቋ እና ባሕል ልዩነቶችን እና ብዝኃቋንቋዊነትን ለማበረታታት ይከበራል፡፡ ዕለቱ በተለይም በባንግላዴሽ እ.ኤ.አ. ከ1952 ጀምሮ ‹ኤኩሼ የካቲት› በመባል የሚታወቀው የቋንቋዎች...