የተመረጡ ታሪኮች
- 12 ታሕሳስ 2015
ተማሪዎች የዋና ከተማዋን የመስፋፋት ዕቅድ ለምን ይቃወማሉ?
- 21 መጋቢት 2014
ኢትዮጵያዊቷ ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ በእስር 1000 ቀን ሞላት
የቅርብ ጊዜ ታሪኮች
2 ሰኔ 2016
ለምን አንዳንድ ቻይኖች በኪያኦቢ የማጠቢያ ኬሚካል ማስታወቂያ ውስጥ ያለው ዘረኝነት አልታያቸውም?
"The Chinese want to be equal with white people, but like white people, they have to achieve their status by standing on top of black people."
8 ጥር 2016
የኦሮሞ ሙዚቀኞችን የማፈን አሳፋሪ ገመና
የመንግሥት ሳንሱርን ለመስበር አማራጭ ይዞ የመጣውን ኢንተርኔት በመጠቀም፣ በዚህ ጽሑፍ ጸሐፊ ዩቱዩብ እና ፌስቡክ ላይ በተደረገ ቆጠራ ብቻ ከ300 በላይ ፖለቲካ ነክ ዘፈኖች ከ2006 ወዲህ የተለቀቁ መሆኑ የፖለቲካ ዘፈኖች መነሳሳት...
22 ታሕሳስ 2015
ኢትዮጵያ ‹ታይቶ ከማይታወቀው› የኢኮኖሚ ዕድገቷ በተፃራሪ ረኀብ ተጋርጦባታል
"ከኢትዮጵያ ውስጥ በተገኘ መረጃ መሠረት፣ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች “ረኀብ፣ ችጋር ወይም ሞት” የሚሉ ቃላቶችን በምግብ ጥያቄዎቻቸው ውስጥ እንዳያካትቱ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷቸዋል፡፡"
30 ሐምሌ 2014
ለዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና ጋዜጠኞች ድጋፍ እና አጋርነት ለማሳየት ለሀምሌ 24 በተዘጋጀው ትዊተር ማራቶን ላይ በመካፈል አጋርነቶዎን በተግባር ያሳዩ::

በአወዛጋቢው የጸረ ሽብር አዋጁ እና ህገ መንግስቱን በሀይል ለመናድ በመሞከር ወንጀሎች ስልጣን ላይ ባለው የኢትዮጵያ መንግስት ተጠርጥረው በእስር ላይ ለሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማሪያን እና ጋዜጠኞች ድጋፍ እና አጋርነት ለማሳየት ሀምሌ...
8 ሚያዝያ 2014
ኢትዮጵያውያኖች የብሔራዊ ቴሌቪዥናቸውን ‹ውሸቶች› በኤፕሪል ዘ ፉል ቀን አፌዙበት
ኢትዮጵያውያኖች የማሞኛ (አፕሪል ዘ ፉል) ቀንን በትዊተር ላይ በመንግሥት በሚተዳደረው የአገር ውስጥ ብቸኛ የቴሌቭዥን ጣቢያቸው (ኢቴቪ) ባስመሰሏቸው የውሸት አርዕስተ ዜኛዎች እንደንፁህ የወንዝ ወራጅ ውሃ በሚንኮለኮል ትዊቶች አጥለቅልቀውት እየተሳለቁ ቀኑን አክብረዋል፡፡
19 የካቲት 2014
ቋንቋዎች ነጻ ናቸው? የዓለም አቀፉን የአፍመፍቻ ቋንቋ የሚመለከቱ ሐሳቦች
ዛሬ የዓለምአቀፍ የአፍ መፍቻ ቋንቋ ቀን ነው፡፡ ቀኑ በUNESCO አባል አገራት የቋንቋ እና ባሕል ልዩነቶችን እና ብዝኃቋንቋዊነትን ለማበረታታት ይከበራል፡፡ ዕለቱ በተለይም በባንግላዴሽ እ.ኤ.አ. ከ1952 ጀምሮ ‹ኤኩሼ የካቲት› በመባል የሚታወቀው የቋንቋዎች...
13 የካቲት 2014
‘ጋናን ጡመራ’ የተሰኘ የማኅበራዊ አውታር የመጀመሪያ መሰባሰቢያ ቋት እየመተመሠረተ ነው
"በአካል የመገናኛ ስፍራው (ቋቱ) ልምድ ያላቸው የስብስቡ (ቡድኑ) አባላት ለተማሪዎች እና ለባለሙያዎች ሥልጠና መስጠት የሚያስችላቸውን ዕድል ለመስጠት ረዥም መንገድ ይጓዛል፡፡"
3 የካቲት 2014
7 ታሕሳስ 2013
ማንዴላ እ.ኤ.አ. ከ1918 – 2013
‹‹ማንም ማንንም በቆዳው ቀለም፣ ወይም ባለፈ ታሪኩ፣ ወይም በሃይማኖቱ እየጠላ አልተወለደም፡፡ ሰዎች መጥላት ይማራሉ፤ መጥላትን መማር ከቻሉ ደግሞ መውደድንም መማር ይችላሉ ምክንያቱም መውደድ ከተቃራኒው ይልቅ ለሰው ልጅ ልብ የቀረበ ነው፡፡››...
15 ሕዳር 2013
ኢትዮጵያውያን #SomeoneTellSaudiArabia በሚል ስደተኞች ላይ የደረሰውን እርምጃ ተቃወሙ
ጥቅምት 25፣ 2005 ሳኡዲ አረቢያ በሕገወጥ ስደተኞች ላይ እርምጃ መውሰድ ጀመረች፡፡ ሳኡዲአረቢያ 7 ሚሊዮን የሚሆኑ የውጭ ዜጋ ሠራተኞች እና ቤተሰቦቻቸውን አስጠልላለች ተብሎ ይታመናል፡፡